፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 30፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በጋዛ 3 ህጻናት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት መሞታቸውን ፤ እ.ኤ.አ ከጥቅምት 7 ጀምሮ በጋዛ ሰርጥ በምግብ እጦት የሞቱ ህጻናት ቁጥር 23 መድረሱን የጋዛ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አሽራፍ አል-ቁድራ ገልፀዋል፡፡
-ፓራሹት መዘርጋት ባለመቻሉ በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡
-በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኝ ትምህርት ቤት ከ280 በላይ ተማሪዎች በታጣቂዎች ታገቱ፡፡
-የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮላድሚር ዘለንስኪ የተባረሩት የጦር አዛዥ ዛሉዥኒ በእንግሊዝ አዲስ አምባሳደር ይሆናሉ አሉ፡፡
-ሄይቲ የሰዓት እላፊ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘመች።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












