፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 29፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አዳማ ከተማ ከወላይታ ድቻ፣ ሲዳማ ቡና ከወልቂጤ ከተማ ይጫወታሉ፡፡
-በስፔን ላ ሊጋ ባርሴሎና ከማዮርካ ምሽት 5፡00 እንዲሁም በጣልያን ሴሪኤ ናፖሊ ከቶሪኖ ምሽት 4፡45 ጨዋታቸውን ያከናውናሉ፡፡
-ተጠባቂው የአንቶኒ ጆሹዋ እና ፍራንሲስ ንጋኖ የከባ ሚዛን ቡጢ ፍልሚያ ምሽቱን በሳውዲ አረቢያ፣ ሪያድ ኪንግ አሬና ይከናወናል፡፡
-በጋና የሚካሄደው 13ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት አክራ በሚገኘው የጋና ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ስታዲየም ይደረጋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












