፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 27፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ዓለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሩሲያ ወታደራዊ አዣዦች ላይ የእስር ማዘዣ ማውጣቱን ከሬምሊን እንደምትቃወም አስታወቀች፡፡
የእስር ማዘዣው በሁለት የሩሲያ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ሲሆን በዩክሬን ጦርነት ወቅት የጦር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ነው ክሱ የተመሰረተባቸው ተብሏል፡፡
የክሬምሊን ቃል አቀባይ በበኩላቸው የእስር ማዘዣውን እርባና ቢስና ከንቱ ሲሉ ማጣጣላቸው ታውቋል ፡፡
የእስር ማዘዣው ሁለቱ መኮንኖች ሆን ብለው በንጹሀን ላይ ጉዳት እንዲደርስ ትዕዛዝ በማስተላለፋቸው ነው ፡፡ የዘገበው አር ቲ ኒውስ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












