፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
በ128ኛው የአደዋ ድል ክብረ በዓል ላይ የተገኙት አቶ አገኘው ተሻገር የአደዋ ድል የእኔነትን ስሜት የገደለ እና የአንድነትን ስሜት ያነገስ ደል ነው ብለዋል ።
የአደዋ ድል ለ 128 አመታት በኢትዮጵያውያን ልቡ ውስጥ የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ የቆየ ቢሆንም በለውጡ መንግስት እና በዚ ትውልድ በአደዋ ሙዚየም እውን እንደሆነ ገልፀዋል ።
ከአባቶቻችን ድል አንድነትን ወንድማማችነትን በመማር የበለፀገች ኢትዮጵያን መገንባት አለብን ሲሉ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል።
በ- የአብስራ ብርሃኑ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












