፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 22፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ቢላሉል ሀበሺ የልማትና መረዳጃ እድር ከሃይ ፕሮፋይል ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ልዩ የረመዳን ወር ባዛር በኤግዚቢሽን ማዕከል ለጎብኚዎች ክፍት ተደረገ::
ባዛሩ እስከ መጋቢት 2/2016 የሚቆይ ሲሆን ለረመዳን ወር የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች በተመጣጣኝ ዋጋ ይቀርብበታል ተብሏል::
ከባዛሩ የሚገኘው ገቢም ቢላሉል ሀበሺ የልማትና መረዳጃ እድር ለሚከውናቸው የልማትና እርዳታ ተግባራት እንደሚውል ተነግሯል::
በ-አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












