አዲስ አበባ | የካቲት 22፣ 2016| NBC ETHIOPIA -“ዓድዋን ለዘላቂ ሠላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ” ሀገር አቀፍ የሠላም ንቅናቄ የምክክር መድረክ የማጠቃለያ መርሃ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
-128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንደሚከበር ተገለፀ፡፡
-የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በክልሎች መካከል ፍትኃዊ የመሠረተ ልማት ሥርጭት መረጋገጥ ለፌዴራል ሥርዓት መጠናከርና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ወሳኝ መሆኑን ገለጹ።
-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች ምርጫ ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገለፀ።
-በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ዘጠነኛው የአፍሪካ የትምህርት ቤት ምገባ ቀን እየተካሄደ ነው።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












