፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 21፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያና ኬንያ ያደረጉት ውይይት የቆየውን ትስስራቸውን ያጠናከረ ብቻ ሳይሆን የወደፊት ቁልፍ የትብብር መስኮችንም የለየ መሆኑን ገለጹ፡፡
-በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ኮሰኮል ቀበሌ ነዋሪ የሆነች አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ሕጻናትን ተገላገለች፡፡
-የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት(IOM)ኢትዮጵያ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን፣ የተመላሽ ዜጎችን ጥበቃና መልሶ ማቋቋም ጋር በተያያዘ ለምትሠራው ስራ እገዛ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
-የአፍሪካ ሕብረት 37ኛው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈፃሚዎች ምክርቤት ስብሰባ የኢትዮጵያን ክብርና ገፅታ ከፍ ባደረገ መልኩ ማስተናገድ መቻሉ ተገለጸ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












