፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 19፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከዮርዳኖስ እና ከኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡
-የአዲስ አበባ ፖሊስ በመኖሪያ ቤት ውስጥ የጦር መሳሪያ እና ገንዘብ ሸሽገው የተገኙ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
-የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡
-5ኛው የፍትሕ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትሕ ቢሮዎች እና አቃቤ ሕግ ተቋማት የጋራ የምክክር መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












