፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 18፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በወላይታ ዞን ድጉና ፋንጎ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 16 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡
-13ኛው የዓለም የንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤ ”በንግድ ለሕዝብ መድረስ” በሚል መሪ ቃል ዛሬ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች መዲና አቡ ዳቢ መካሄድ ጀምሯል።
-በዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት ዳግም መጀመሩ ተገለጸ።
-የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት ስድስት ወራት ውስጥ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች በኤች.አይ.ቪ ቫይረስ መያዛቸውን አስታወቀ።
-የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሹመት ሰጥተዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












