አዲስ አበባ | የካቲት 12፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኤቨርተን ከክሪስታል ፓላስ ጨዋታ 1-1 በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።
-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማንችስተር ሲቲና ብሬንትፎርድ የ18ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:30 ይጀምራል።
-በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ኢንተር ሚላን ከአትሌቲኮ ማድሪድና ፒ ኤስ ቪ ከ ቦርሽያ ዶርትመንድ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 5፡00 ይጀምራሉ።
-ባየርን ሙኒክ በአሰልጣኝ ቶማስ ቱኸል ምትክ ከኦሊገነር ሶልሻየር፣ ዣቢ አሎንሶና ዚነዲን ዚዳን አንዱን ለመቅጠር ማሰቡ ተነግሯል።
-ክሪስታል ፓላስ በአሰልጣኝ ሮይ ሁድሰን ምትክ የቀድሞውን የኢንትራክ ፍራንክፈርት አሰልጣኝ ኦሊቨር ግላስነር ቀጥሯል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












