አዲስ አበባ | የካቲት 11፣ 2016| NBC ETHIOPIA – የፖላንድ ገበሬዎች በዩክሬንና ፖላንድ አዋሳኝ ድንበር መንገድ መዝጋታቸውን ተክትሎ ኬቭ ወቀሳ አቅርባለች ተባለ ፡፡
የዩክሬን ባለስልጣናት ድርጊቱን የሀገራቸውን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል በሚል እየተቹት ይገኛሉ ፡፡
የዩክሬን መሰረተ ልማት ሚኒስትር ኦሌክሳንደር ኩርባኮቭ በፌስቡክ ገጻቸው እንደለጠፉት፤ ፖላንድ ይህን ድርጊት መፈጻሟ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳለውና የጋራ ጠላታችን ብለው የጠሯትን ሩሲያን እንደሚጠቅም ነው፡፡ ዘገባው የቲ አር ቲ ወርልድ ነው ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











