አዲስ አበባ | የካቲት 07፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብሮች አዳማ ከተማ ከኢትዮጵየ መድኅን፣ ሀምበሪቾ ዱራሜ ከኢትዮጵያ ቡና ይጫወታሉ፡፡
-በአውሮፓ ሊግ የ16ቱን ጥሎ ማለፍ ለመቀላቀል ምሽቱን ስምንት የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡
-የስፔኑ ባርሴሎና በመጪው የክረምት ዝውውር መስኮት አዳዲስ የአማካኝ ተጫዋቾችን የማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ተገልጿል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv