አዲስ አበባ | የካቲት 06፣ 2016| NBC ETHIOPIA – አትሌት ጽጌ ዱጉማ በቤልግሬድ የቤት ውስጥ የ800 ሜትር ውድድር በ1:59:66 የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸንፋለች፡፡
-በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ምሽቱን ፓሪሲየን ዠርመ ከሪያል ሶሴይዳድ፣ ላዚዮ ከባየር ሙኒክ ይጫወታሉ፡፡
-የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮኑ የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ እውቅናና ሽልማት ተብርክቶለታል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












