-አዲስ አበባ | የካቲት 01፤ 2016| NBC ETHIOPIA -በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ሀድያ ሆሳዕና ከባህር ዳር ከነማ. ሀዋሳ ከሀምሪቾ ዱራሜ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
-በጀርመን ቡንደስሊጋ ምሽት 4፡30 በሲግናል ኢዱና ፓርክ ቦሩሲያ ዶርትመንድ ከፍራይቡርግ ጋር ይጫወታሉ፡፡
-የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የእግር ኳስ ዋና ኦፊሰር ቶኒ ስኮልስ የተንቀሳቃሽ ቪዲዮ እገዛ ዳኝነት (ቫር) የምልከታ ሂደት ለውጦች እንደሚያስፈልገው ተናግረዋል፡፡
-አርሰናል ኒኮ ዊሊያምስን ከአትሌቲኮ ቢልባዎ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ይፈልጋሉ ተብሏል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












