Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Health

ሱስ ምን ማለት ነው?

February 7, 2024
in Health
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | ጥር 29፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ሱስ ማለት በተደጋጋሚ እና ቋሚ ሊባል በሚቻል መልኩ ለረጅም ጊዜ የሚደረግ እና በአንድ ነገር ላይ አካላዊ፣ ባህርያዊ እና ስነ-ልቦናዊ ጥገኝነትን የሚያሳይ የአዕምሮ ሕመም ነው። ሰዎች ከተለያዩ ነገሮች ሱስ ሊይዛቸው ይችላል። በዋነኝነት የሚጠቀሱት የንጥረ ነገር (Substance) ሱሶች ለምሳሌ:- እንደ አልኮል፣ ጫት፣ ሲጋራ፣ የተለያዩ አደንዛዥ እና አነቃቂ እፅዋት እንዲሁም መድሃኒቶች ሲሆኑ ከእነዚህ ባልተናነሰ መልኩ ሰዎች እንደቁማር፣ ቴክኖሎጂ እና የመሳሰሉ የባህርይ ሱሶችም ውስጥ ሊወድቁ ይችላሉ።

Addictive substances and the figure of a addicted man.

ሰዎች ለምን ወደሱስ ይገባሉ?

በአገራችን ብሎም በአለማችን የተስፋፋው የሱስ ችግር በአብዛኛው በወጣቶች ላይ ይስተዋላል። ከእድሜያቸው ጋር ተያይዞ የሚመጣው ነገሮችን የማወቅና የመሞከር ጉጉት እንዲሁም የአካባቢያዊ እና የአቻ ተፅእኖ በዋነኝነት ሊጠቀሱ የሚችሉ ምክንያቶች ናቸው። ለመነቃቃት፣ ከድብርትና ከጭንቀት ስሜት ለመላቀቅ፣ የደስታና የመዝናናት ስሜትን ለመፍጠር፣ ሕመምን ለማስታገስ እና ጊዜ ለማሳለፍ የሚሉት ምክንያቶች ሰዎች በአብዛኛው ሱስ ውስጥ ለመግባታቸው የሚያስቀምጧቸው ናቸው።

ከዚህም በተጨማሪ ሱሰኝነት ከስብዕና እና ከሌሎች የተለያዩ የአዕምሮ ችግሮች ጋር በእጅጉ የተሳሰረ ነው። ይህም ማለት የተለያዩ የአዕምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች ሱስ ውስጥ ለመግባት በከፍተኛ ሁኔታ የተጋለጡ ናቸው። በተመሳሳይ ሁኔታ ደግሞ በሱስ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ለተለያዩ ተጓዳኝ የአዕምሮ ሕመሞች የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው።

የሱስ ምልክቶች ምንድናቸው?

ከላይ እንደተጠቀሰው አንድ ሰው አንድን ንጥረ ነገር (Substance) ለረጅም ጊዜ በተደጋጋሚ ሲጠቀም እና በዛ ንጥረ ነገር ላይ በአካል፣ በባህርይ እና በስነልቦና ጥገኛ ሲሆን ሱሰኛ ይባላል። እሱ ራሱ ድርጊቱንና ውሳኔውን ከሚቆጣጠረው በላይ ሱሱ አዕምሮውን ስለሚቆጣጠረው ለማቆም ቢፈልግ እንኳን እጅግ ከባድ ይሆንበታል። ሱስ ያለበት ሰው የሚያሳያቸው ምልክቶች እንደሚጠቀመው ነገር ሊለያዩ ቢችሉም ጠቅለል አድርገን ስናያቸው ግን የሚከተሉትን ይመስላሉ፡-

-ሱሱን ለመጠቀም (ለማስታገስ) ከፍተኛ ጊዜ ማጥፋት

-ለማቆም ወይም ለመቀነስ መቸገር

-አምጣ አምጣ የማለት ስሜት

-ለማቆም ወይም ለመቀነስ በሚሞክርበት ጊዜ የተለያዩ አካላዊ የሆኑ የሕመም ምልክቶችን ማሳየት

-የንጥረ ነገሩን መጠን በየጊዜው መጨመር

-የአካል እና የአዕምሮ ጤና መቃወስ እንደሚያስከትል እያወቁ መጠቀም

-የስራ እና የትምህርት መስተጓጎል

-ሃላፊነቶችን አለመወጣትና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ መግባት

-ከቤተሰብ፣ ከጓደኛ እና ከስራ ባልደረባ ጋር ጤናማ ያልሆነ ግንኙነት ውስጥ መግባት

-ንጥረ ነገሮቹን ተጠቅሞ ሕይወትን አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ድርጊቶችን ማከናወን።

ከሱስ መላቀቅ  ይቻላል?

ከሱ መላቀቅ ይቻላል! ማንኛውም አይነት ሱስ ያለበት ሰው ተገቢው የስነአዕምሮ ሕክምና ክትትል ከተደረገለት ሙሉ በሙሉ ማገገም እና መላቀቅ ይችላል። ሆኖም ግን ከሚያደርገው የሕክምና ክትትል በላይ የራሱ ዝግጁነት እና ቁርጠኝነት እጅግ አስፈላጊ ነው።

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የስፖርት አጫጭር መረጃዎች

Next Post

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በካፒታል ገበያ ለመሳታፍ ለተዘጋጁ የግልና የመንግስት ተቋማት ከየካቲት 4 ጀምሮ ፍቃድ መስጠት እጀምራለሁ አለ

Related Posts

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ
Health

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ

June 15, 2026
38
በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው
Health

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው

June 4, 2026
24
⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ
Health

⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ

March 16, 2026
85
“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ
Health

“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ

February 17, 2026
48
ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ
Health

ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ

January 21, 2026
42
ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና
Health

ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና

August 25, 2025
89
Next Post
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በካፒታል ገበያ ለመሳታፍ ለተዘጋጁ የግልና የመንግስት ተቋማት ከየካቲት 4 ጀምሮ ፍቃድ መስጠት እጀምራለሁ አለ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በካፒታል ገበያ ለመሳታፍ ለተዘጋጁ የግልና የመንግስት ተቋማት ከየካቲት 4 ጀምሮ ፍቃድ መስጠት እጀምራለሁ አለ

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጃዎች

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጃዎች

የውጭ ሀገር አጫጭር መረጃዎች

የውጭ ሀገር አጫጭር መረጃዎች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?