አዲስ አበባ | ጥር 25፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ናይጄሪያ አንጎላን 1 ለ 0 በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡

ከናይጄሪያ ቀጥላ በዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀለች ሁለተኛዋ ሀገር ዲሞክራቲክት ሪፐብሊክ ኮንጎ ስትሆን ዲሞክራቲክት ሪፐብሊክ ኮንጎ ጊኒን 3 ለ 1 በማሸነፍ ለግማሽ ፍፃሜው ጨዋታ አልፋለች።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












