-አዲስ አበባ | ጥር 23፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር “አርብቶ አደርነት የምስራቅ አፍሪካ ህብረ ቀለም” በሚል መሪ ሀሳብ በሚሊኒየም አዳራሽ ለሰባት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ በዛሬው እለት ተጠናቀቀ፡፡
-የአገው ፈረሰኞች ማህበር 84ኛ ዓመት በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከመጪው የካቲት 6 ጀምሮ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና የመሪዎች ስብሰባ በስኬት እንዲጠናቀቅና ብሄራዊ ጥቅሞችን ማስገኘት የሚችሉ ዕድሎችን ለማመቻቸት ከወዲሁ ጠንካራ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡
-የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ከሆኑት ሬሚ ማርሼ ጋር ተወያይተዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












