-አዲስ አበባ | ጥር 23፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የ2016ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ኮከብ ግብ አግቢነትን እየመራ የሚገኘው አቤል ያለው የግብፁን ክለብ ዜድ ተቀላቀለ፡፡
-በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሊቨርፑል ከቼልሲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ ሊቨርፑል 4ለ1 አሸንፎል፡፡
-በሀያሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከበርንሌይ ባደረጉት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv