አዲስ አበባ | ጥር 23፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ እ.ኤ.አ የካቲት 1፣1878 በአሜሪካ ሴኔት የመጀመሪያዋ ሴት ሴናተር ሆና የተመረጠችው ሀቲ ካራዎይ በቤከርስቪል፣ ቴነሲ ተወለደች።

ባለቤቷ የአሜሪካ ሴናተር የነበረ ሲሆን እ.ኤ.አ. በ1931 ከሞተ በኋላ ሴናተር በመሆን ተመርጣ ፣ በአጠቃላይ 14 ዓመታት ሴናተር በመሆን ማገልገሏን ታሪክ ይዘክራል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv