-በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ ሞሮኮን 2 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች።
-ማምሻውን በተካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ማሊ ቡርኪናፋሶን 2 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች።
አንጎላ፣ ናይጄሪያ፣ ጊኒ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ኬፕቨርዴ፣ኮትዲቯር፣ማሊ እና ደቡብ አፍሪካ ናቸው።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv