-አዲስ አበባ | ጥር 21፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት(ኢዜአ) ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ የምረቃ ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው።
-ከዓለም ባንክ በተገኘ የ145 ሚሊዮን ዶላር ከ1.2 ሚሊዮን በላይ የአዲስ አበባ ከተማዋ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምስራቅ ተፋሰስ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ለማከናወን ከሲ ጂሲ ኦሲ የግንባታ ተቋራጭ ጋር ስምምነት ተፈረመ፡፡
-በሐሰተኛ ሰነድ አጭበርብሮ ከባለሃብት 13 ሚሊዮን 888 ሺህ ብር ተቀብሎ የተሰወረው ቱጁባ ቶልቻ ሰንበታ የተባለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
-ቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በምግብ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ ደብቆ ተጠርጣሪ ለመጠየቅ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሄደው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












