አዲስ አበባ | ጥር 21፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የቀድሞው የፓስኪታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን 10 ዓመት ተፈረደባቸው፡፡ ካህን በመጋቢት 2022 በፓኪስታን ዲፕሎማት የተፃፈውን የምስጢር ሰነድ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ አሳልፈው ሰጥተዋል በሚል ነው የተከሰሱት ተብሏል፡፡
በዝግ ችሎት የተከናወነው የፍርድ ውሳኔ በካህንና በቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼህ ሙሃመድ ቁሬሺ ላይ እንደተፈረደባቸው ተገልጿል፡፡
ካህን በበኩላቸው እርሳቸውን ከስልጣን ለማስወገድ የተደረገ ሴራ መሆኑን ተናግረዋል ። ዘገባው የሲ ኤን ኤን ነው
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












