አዲስ አበባ | ጥር 15፤ 2016| NBC ETHIOPIA-የሩሲያ የጦር ማጓጓዣ አውሮፕላን ተጋጭቶ 63 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ፡፡

የቪዲዮ ምስሎች እንደሚያሳዩት አውሮፕላኑ የተጋጨው በደቡባዊ ዩክሬን 40 ኪሎ ሜትር ርቆ በሚገኘው ቤልጎሮድ አካባቢ ነው ተብሏል ፡፡
የሩሲያ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት አውሮፕላኑ የወደቀው 65 የሚሆኑ የዩክሬን ወታደሮችን ጭኖ የእስረኛ ልውውጥ ለማድረግ ነበር ፡፡ የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ እንደሚገኝ የዘገበው ሲጅቲኤን ነው ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












