አዲስ አበባ | ጥር 15፤ 2016| NBC ETHIOPIA-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንዳስታወቀው በ2023፤ 569 የሚሆኑ የማይናማር ዜጎች ባህር ለማቋረጥ ሲሞክሩ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡

ይህ አሀዝ በዘጠኝ ዓመታት ውስጥ ትልቁ ቁጥር እንደሆነ ድርጅቱ ባወጣው ሪፖርት አመላክቷል፡፡
በማይናማር የሚኖሩ ዜጎች ኑሯቸውን ለማሻሻል እና በፖለቲካ አለመግባባት ሀገራቸውን ጥለው እንደሚሰደዱ ይነገራል ፡፡ ዘገባው የአልጀዚራ ነው
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












