-አዲስ አበባ | ጥር 15፤ 2016| NBC ETHIOPIA- መንግሥት ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ሰላም ለማስፈን በቁርጠኝነት እየሠራሁ ነው አለ፡፡
-የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ፡፡
-በየመንገዱ የተሰቀሉ ከ45ሺህ በላይ ሕገወጥ ማስታወቂያዎች ተነስተዋል ተባለ፡፡
-በመዲናዋ የቱሪስቶችን የቆይታ ጊዜ ማራዘም የሚያስችሉ ምቹ ሁኔታዎች መፈጠራቸውን የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ።
-ከ630 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ከደረጃ በታች በመሆናቸው ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደረገ፡፡
-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 12 ቢሊየን 848 ሚሊየን 139 ሺህ 990 ብር መገኘቱን አስታወቀ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












