-አዲስ አበባ | ጥር 14፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በኢትዮጵያ እግር ኳስ በተጫዋችነት፣ ጋዜጠኝነት እና ደራሲነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩርያ (ሊብሮ) ህይወቱ አለፈ፡፡
-በአፍሪካ ዋንጫው ምሽቱን በምድብ ሦስትና አራት የተደለደሉ ቡድኖች የምድብ ማጣሪያ 3ኛ ዙር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
-በእንግሊዝ የካራባዎ ዋንጫ ቼልሲ ከሚድልስብሮው የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












