አዲስ አበባ | ጥር 14፤ 2016| NBC ETHIOPIA – አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ከዚህ ዓለም ድካም አረፈ :: ገነነ መኩሪያ ባደረበት ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው እለት ህይውቱ አልፏል!።

NBC Ethiopia ለጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ቤተስቦች እና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን ይመኛል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv