አዲስ አበባ | ጥር 14፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ እ.ኤ.አ ጥር 23 ፣1849 ኤልዛቤት ብላክዌል በጄኔቫ ፣ ኒውዮርክ ሜዲካል ኢንስቲትዩት የህክምና ትምህቷን ጨርሳ ፣ የመጀመሪያዋ የአሜሪካ ሴት ዶክተር መሆኗን ታሪክ ይዘክራል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












