አዲስ አበባ | ጥር 07፤ 2016| NBC ETHIOPIA – የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጁን ግ ኡን ከደቡብ ኮርያ ጋር መዋሃድ የሚባለው ነገር መሰረት የሌለው ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ኪም ሀገራቸው ጦርነት አትፈልግም ግን ትተዋለች ማለት አይደለም ሲሉም አወዛጋቢ ሀሳብ ሰንዝረዋል፡፡
ሰሜን ኮርያ ተለያዩ ሀገራት የመዋሀድ ጥያቄ ቢቀርብላትም ውድ ቅ አድርገዋለች፡፡ ኪም ከሀገሪቱ ፓርላማ ጋር በነበራቸው ስብሰባ የህገ መንግስት መሻሻልና ከደቡብ ኮርያ ጋር ስለሚደረገው ውይይት የተነሳላቸውን ሀሳብ አልተቀበሉትም ፤ ከደቡብ ኮርያ ጋር መዋሃድ ግጭትን ማባባስ ነው ብለዋል ፡፡ ዘገባው አልጀዚራ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












