
አዲስ አበባ | ጥር 06፤ 2016| NBC ETHIOPIA – በአይስላንድ ረይኪጃንስ ባህር ገብ መሬት አካባቢ በተፈጠረ የእሳትገሞራ ፍንዳታ ባደረሰው ጉዳት በቤቶች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡በግሪንዳቪክ ከተማ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎም ተከስቷል፡፡ ዘገባው የቢቢሲ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv