-አዲስ አበባ | ጥር 03፤ 2016| NBC ETHIOPIA – አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን የሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ናቸው ያሏቸውን አካባቢዎች መደብደባቸው ተነገረ፡፡
-የሁቲው መሪ አሜሪካ ለምታደርገው ጥቃት ሁሉ ምላሽ ሳንሰጥ አንላፍም ማለታቸው ተሰማ፡፡
– ብሩንዲ ከሩዋንዳ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች ምክያቱም ቡሩንዲ ለአማፂያን የገንዘብ ድጋፍ ታደርጋለች በመባሉ ነው።
-አሜሪካ እና እንግሊዝ የመን ላይ ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ ዘይት እና ወርቅ ዋጋ ጨምሯል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram- https://t.me/nbcethiopiatv












