፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
-አዲስ አበባ | ጥር 02፤ 2016| NBC ETHIOPIA – በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ መድኅን ከድሬዳዋ ከተማ፣ ባህር ዳር ከተማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ይጫወታሉ፡፡
-በስፔን ሱፐር ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ባርሴሎና ከኦሳሱና ምሽት 4፡00 በሳውዲ አረቢያ አል አዋል ስታዲየም ይጫወታሉ፡፡
-በጣልያን ዋንጫ – ኮፓ ኢታልያ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ምሽት 5፡00 በአልያንዝ ስታዲየም ዩቬንቱስ ፍሮሲኖን ያስተናግዳሉ፡፡
-የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ በሜዳው የሚያደርገውን ጨዋታ በግማሽ ተመልካቾች ብቻ እንዲያከናውን በፊፋ ቅጣት ተወስኖባታል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram- https://t.me/nbcethiopiatv












