አዲስ አበባ | ጥር 01፤ 2016| NBC ETHIOPIA – የዩክሬኑ ፕሪዝዳንት ቮለዶሜር ዘለንስኪ ወደ ባልቲክ ሀገራት ጉብኝት ማድረግ ጀምረዋል ፡፡ መጀመሪያ ያረፉትም ሉቲኒያ እንደሆነ ታውቋል፡፡
የጉብኝታቸውም ምክንያት ከሩሲያ ጋር ለሚያደርጉት ጦርነት እርዳታ ለማግኘትና ኬቭ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ወይም ኔቶን እና የአውሮፓ ህብረትን ለመቀላቀል የምታደርገውን ጥረት መደገፍ እንዲችሉ ለማስተባበር ነው ተብሏል ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram- https://t.me/nbcethiopiatv












