፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
-በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ ቡና ከሻሸመኔ ከተማ እንዲሁም ሲዳማ ቡና ከአዳማ ከተማ ይጫወታሉ፡፡
-በእንግሊዝ የካራባዎ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ምሽት 5፡00 በሪቨርሳይድ ስታዲየም ሚድልስብሮ ቼልሲን ያስተናግዳል፡፡
-ማንችስተር ሲቲና ኒውካስትል ዩናይትድ በእንግሊዛዊው ካልቨን ፊሊፕስ የዝውውር ጉዳይ ንግግር ላይ ናቸው ተብሏል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












