፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
-በኢትዮጵያ ወጣቶች ዘንድ ለረጅም ጊዜ ሲነሳ የቆየው የወደብ ጥያቄ በስምምነት መመለሱ የትውልዶች ድል ነው ሲል የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌደሬሽን ገለጸ።
-መንግሥት ጠንካራ ሎጂስቲክስ ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ደንጌ ቦሩ ተናገሩ።
-የኢትዮጵ አየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ አዲስ የጭነት በረራ አገልግሎት ጀምሯል፡፡
-አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዓለም አቀፉን የሲልክ ሮድ የቤተ-መጻሕፍት ጥራት ጥምረት መቀላቀሉ ተነገረ።
-በአዲስ አበባ በቀላል ባቡርና ቀለበት መንገዶች 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












