፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ መድኅን ከሲዳማ ቡና እንዲሁም አዳማ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ይጫወታሉ፡፡
ከፋይናንስ ጨዋነት ጋር በተገናኘ ምርመራ እየተደረገበት ያለው ኖቲንግሃም ፎረስት ክለብ የፕሪምየር ሊጉን ህግ የሚፃረር ጥፋት ከተገኘበት ነጥቦች እንደሚቀነስበት ተገልጿል፡፡
የዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ለደጋፊዎቻቸው በጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ክለቡ በርካታ ዝውውሮችን እንደማይፈጽም አስታውቀዋል፡፡












