አዲስ አበባ | ታህሳስ 18፤ 2016| NBC ETHIOPIA- የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጁንግ ኡን የሀገራቸው ሰራዊት ለጦርነት እንዲዘጋጅ ትእዛዝ መስጠታቸውን የሀገሪቱ የዜና ወኪል KCNA ዘግቧል፡፡
ኪም የኑክሌር ፕርግራም ባለሙያዎችንም በጥብቅ ተጠንቀቅ ራሳቸውን አዘጋጅተው እንዲጠብቁና እጃቸውን ከምላጭ ላይ አስቀምጠው ያልተጠበቀውን የአሜሪካን ጥቃት ለመከላከል ዘብ እንዲቆሙ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












