፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
ብሬንትፎርድ አሜሪካዊውን የሲንሲናቲ አጥቂ ብራንደን ቫዝኬዝ ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል።
የቀድሞው የአርሰናል የተጨዋቾች መልማይ ጃይለስ ግራይማንዲ ክልያም ምባፔን ማስፈረም ባለመቻሉ ትልቅ ጸጸት እንደሚሰማው ተናግሯል። ምባፔ በ2016-17 ከሞናኮ ጋር ከተለያየ በኋላ አርሰናልን ለመቀላቀል ተቃርቦ እንደነበር አስታውሷል።
የቶትንሃም ግብ ጠባቂ ሁጎ ሎሪስ የሜጀር ሊግ ሶከሩን ክለን ሎስ አንጄሌስ ጋላክሲ ለመቀላቀል ንግግር ጀምሯል።
በ18ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪ ኤ ምሽቱን 4 ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












