አዲስ አበባ | ህዳር 28፤ 2016| NBC ETHIOPIA -በታይዋን ቶሱ ጎሳ መሀል በሚገኘው አሊሻን ጭጋጋማ ተራሮች ውስጥ የአማልክት መግቢያ ነው የተባለ አንድ ቢጫ መሰል አበባ ይገኛል

ይህ አበባ አሁን በዓለም ላይ ስጋት በደቀነው የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በመጥፋት ላይ እንደሆነ የጎሳው መሪ ጋኦ ደሼንግ በጭንቀት ይናገራሉ “የእኔ ጎሳ ለአምልኮ ስርዓታችን የሚሆን የእግዚአብሔር አበባ የግድ ያስፈልገዋል ካልሆነ እግዚአብሔር እኛን ማግኘት አይችልም”፡፡
የቶሱ ጎሳ በታይዋን ውስጥ በይፋ ከሚታወቁት 16 ጥንታዊ ጎሳዎች አንዱ ሲሆን ቁጥራቸውም ወደ ስድስት ሺህ እንደሚደርስ የቢቢሲ መረጃ ያመለክታል፡፡
በቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram- https://t.me/nbcethiopiatv












