አዲስ አበባ | ህዳር 26፤ 2016| NBC ETHIOPIA- የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በማይዳሰስ ቅርስነት በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የትምህርት ተቋም (ዩኔስኮ) ተመዘገበ።

የሸዋል ኢድ በዓል በማይዳሰስ ቅርስነት በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ፣ ትምህርት እና ባህል ድርጅት/ UNESCO የተመዘገበ አምስተኛ የኢትዮጵያ ቅርስ ሆኗል።
ኢትዮጵያ ካሏት ደማቅ ማህበራዊ እሴቶች ውስጥ አንዱ የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር የአለም ቅርስ ሆኗ መመዝገቡ ሀገሪቱ በአለም አቀፍ ደረጃ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጨምር ከማድረጉም ባለፈ መልካም ገፅታን በመገንባት ረገድ ፋይዳው የላቀ ነው ።
የሹዋል ኢድ በአለም ቅርስነት መመዝገቡ የክልሉን የቱሪዝም ማዕከልነት የሚያሳድገው ከመሆኑ ተጨማሪ ከዘርፉ የህዝብ ተጠቃሚነት ከማሳደግ አንፃር ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












