አዲስ አበባ | ህዳር 26፤ 2016| NBC ETHIOPIA-የአውሮፓ ዩክሊድ ቴሌስኮፕ ማህበር በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ያሉትን ታላላቅ ሚስጥሮች ለመረዳት ፍለጋውን ከጀመረ ወዲህ አዳዲስ ምስሎች እየታዩ መሆናቸውን አስታውቋል።

የጠፈር አሳሽ መሳሪያዎች እንደሚያመላክቱት አስደናቂ ምስሎች በህዋ ላይ እየተከሰቱ መሆኑን የቴሌስኮፕ ምስሎች ያሳያሉ።
በሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት ውስጥ ዩክሊድ የጨለማ ቁስ አካል እና ሀይል ምንነት አንዳንድ ፍንጮችን ለማግኘት ሰማይን ለመቃኘት እቅድ እንዳለው ተመራማሪዎች ይናገራሉ።

ተመራማሪዎች እንደሚናገሩት በህዋ ላይ የተገኙት ምስሎች 95% የሚሆነውን የኮስሞስ ይዘት ይሸፍናሉ ።
በቶማይ መኮንን
ምንጭ( ቢቢሲ)
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












