
አዲስ አበባ | ህዳር 21፤ 2016| NBC ETHIOPIA – በዛሬው እለት ታሪክ ሲወሳ እኤአ ታህሳስ 1፤1994 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኮሚሽን በሩዋንዳ የርስ በርስ ግጭት ወቅት የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙንና አምስት መቶ ሺህ የሚሆን ህዝብ መገደሉን በምርመራው ያረጋገጠበት ዕለት እንደነበር ታሪክ ይዘክራል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












