አዲስ አበባ | ጥቅምት 23 2016| NBC ETHIOPIA – የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚተገበሩ እና 500 ሺህ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሁለት የውሃና አካባቢ ንጽህና ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገ።

120 የውሃ፣ ሳኒቴሽንና ንጽህና ላይ የሚሠሩ ተቋማትን ማጠናከር በፕሮጀክቱ ትግበራ ከተያዙ ግቦች መካከል መሆናቸውም ተነግሯል።
ይፋ የሆነው ይህ ፕሮጀክት ለዜጎች የንጹ መጠጥ ውሀ ተደራሽነትን እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከፍተኛ እገዛ ያደርጋልም ተብሏል።
በሰብለ ወንድማገኝ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












