

በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ ፣ እንደ እ.ኤ.አ october 11 (መስከረም 30) ቀን -1939 አልበርት አንስታይን እርሱ በፈጠረው ቲዎሪ ናዚ ጀርመን አቶሚክ ቦምብን በተሳሳተ መንገድ ሊጠቀምበት ስለሚችል አሜሪካ የራሷን አቶሚክ ቦምብ እንድታዘጋጅ ለፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ሩዝቬልት ሀሳብ በማቅረቡ “የማንሃታን ፕሮጀክት” ተብሎ የሚጠራው በሚስጥር እንዲቋቋም የሆነበት እለት ነበር፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram https://t.me/nbcethiopiatv
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












