አዲስ አበባ | መስከረም 30 2016| NBC ETHIOPIA -የትራኮማን በሽታ ለማጥፋት የጤና ሚኒስቴር እና ኦርቢስ በጎ አድራጎት ድርጅት በርካታ ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ።

በቀላሉ ሊድን በሚችለዉ ትራኮማ በሽታ በርካቶች ሳይጠቁ በተጨማሪም በበሽታዉ ለተጠቁ ግለሰቦች የህክምና አቅርቦትን ለማመቻቸት እንዲያስችል 40 ከሚሆኑ ድርጅቶች ጋር ዉይይት ተደርጓል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












