አዲስ አበባ | መስከረም 29 2016| NBC ETHIOPIA -በአሜሪካ ሀገር በሚገኝ አንድ ዩኒቨርስቲ በሞባይል ሱሰኝነት ዙሪያ ያደረገው ጥናት እንደሚያሳየው በአለም ስማርት ስልክን ከሚጠቀሙ 1.5 ቢሊዮን ሰዎች መካከል፡

◽️ አንድ ሰው በየቀኑ በአማካይ 110 ጊዜ ስልኩን ይከፍታል።
◽️ 40% የሞባይል ተጠቃሚዎች ሽንት ቤት ውስጥ ስልካቸውን ይጠቀማሉ።
◽️ 50% የሞባይል ተጠቃሚዎች በሌሊት ከእንቅልፋቸው ሲነቁ ስልካቸውን ያለ ምንም ምክንያት Check ያረጋሉ።
◽️ 65% የሚሆኑት የሞባይል ተጠቃሚዎች እየበሉ ስልካቸውን ይነካካሉ።
◽️ 15% የሚሆኑ የሞባይል ተጠቃሚዎች ጥሪን ለመቀበል ወይም Text ለመመለስ ወሲባዊ ግንኙነትን ያቋርጣሉ።
◽️ 55% የሚሆኑት የሞባይል ተጠቃሚዎች ስልካቸውን እየተጠቀሙ በተመሳሳይ ሰዓት ቴሌቪዥን ይመለከታሉ።
◽️ 30% የሞባይል ተጠቃሚዎች በስራ ሰአት እና በስብሰባ ወቅት ስልካቸውን ይነካካሉ።
◽️ 38% የሚሆኑት መንገድ ላይ ሲጓዙ ስልካቸውን እየነካኩ ነው።
◽️ 7% የሚሆኑት በስልክዎቻቸው ላይ ብዙ ጊዜ በማሳለፋቸው ምክንያት ሥራ እንዳጡ ይናገራሉ።
◽️ በመጨረሻም 60% የሚሆኑት የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በእውነት የስልካቸው ሱሰኛ እንደሆኑ አምነዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












