Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል መግለጫ

September 26, 2023
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | መስከረም 15 2016| NBC ETHIOPIA -የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ፤ ለመላው ሕዝበ ክርሰቲያንና ለመላው ሕዝበ ሙስሊም እንኳን ለመስቀል ደመራና ለመውሊድ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን አስተላልፏል።

ሁለቱም በዓላት ሀይማኖታዊ ሥርዓታቸው በሚፈቅደው መሠረት በሰላም ተጀምረው በሰላም እንዲጠናቀቁ ከሃይማኖት አባቶች እና ከሰላም ወዳዱ ኅብረተሰብ ጋር በመተባበር በቂ ዝግጅት አድርጎ ወደ ተግባር መግባቱንም የጋራ ግብረ-ኃይሉ ገልጿል።
በሃይማኖት ሽፋን እኩይ የፖለቲካ አጀንዳዎቻቸውን ለማራመድ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ተገቢ እንዳልሆነ ሁሉም ተገንዝቦ ከበዓላቱ አከባበር ሥነ-ሥርዓት ውጪ ግጭትና ሁከት ቀስቃሽ መልዕክቶችን በባነር፣ በአልባሳት እንዲሁም እንደ ርችት የመሳሰሉ ተቀጣጣይ ነገሮችን፣ ስለታማና የጦር መሳሪያ በማንኛውም ሁኔታ በዓላቱ ወደ ሚከበሩባቸው ቦታዎች ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን የጋራ ግብረ-ኃይሉ ገልጾ፤ ክልከላውን ተላልፈው የበዓላቱን ድባብ ለማደብዘዝ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጥብቅ ሕጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ከወዲሁ አስታውቋል።
በዓላቱ በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች በሰላም ተጀምረው በሰላም እንዲጠናቀቁ የጋራ ግብረ-ኃይሉ በቂ ዝግጅት አድርጓል። ኅብረተሰቡም ለፀጥታ ኃይሉ አጋዥና ተባባሪ በመሆን የድርሻውን እንዲወጣ አሳስቧል።
በበዓላቱ ድባብ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ለመፍጠር የሚደረግ ማንኛውም ሕገ-ወጥ እንቅስቃሴ የሕዝቡን ሰላምና ደኅንነት አደጋ ላይ የሚጥል ስለሆነ የሃይማኖት አባቶች፣ በዓሉን በኮሚቴነት የምታስተባብሩና የምትመሩ አካላት፣ ሕዝበ ክርስቲያን እና ሕዝበ ሙስሊሙ ከፀጥታ አካላት የሚሰጠውን መመሪያ ከግምት ውስጥ በማስገባት በዓላቱ በሰላም ተጀምረው በሰላም እንዲጠናቀቁ ትብብርና ድጋፍ እንድታደርጉ የጋራ ግብረ-ኃይሉ ጥሪውን አቅርቧል፡፡
የበዓላቱ ታዳሚዎች የበዓላቱን ሥነ-ሥርዓት የሚያውክ የተለየ እንቅስቃሴ ስትመለከቱ በአቅራቢያችሁ ለሚገኙ የፀጥታ አካላት መረጃ በመስጠት፤ ሰላምና ደኅንነት የማስከበር እንቅስቃሴ ውስጥ ኅብረተሰቡ የጋራ ጥረቱንና አጋርነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በላከው መግለጫ ጥሪውን እያስተላለፈ፤ ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንዲሁም ለመላው ሕዝበ ሙስሊም በድጋሚ በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነትና የደስታ እንዲሆንላቸው ተመኝቷል፡፡
መልካም በዓል!!
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram – Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/

NBC_ETHIOPIA

ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

ከሀሰተኛ የብር ኖት ግብይት  ጥንቃቄ መደረግ አለበት ፡፡

Next Post

በመደጋገፍ ከሁለንተናዊ ችግሮቻችን ልንሻገር ይገባል.

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post

በመደጋገፍ ከሁለንተናዊ ችግሮቻችን ልንሻገር ይገባል.

አየር መንገዱ ሳምንታዊ በረራውን ከፍ አደረገ...

ለሰባት ዓመታት የደረቀው የጨርጨር ሀይቅ ትንሳኤ...

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?