Thursday, June 19, 2025
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የቱሪዝም ሚኒስቴር አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን እንደሚያስገነባ አስታወቀ

September 22, 2023
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | መስከረም 11 2016| NBC ETHIOPIA – የቱሪዝም ሚኒስቴር በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች አምስት አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን እንደሚያስገነባ አስታወቀ፡፡

የሚኒስቴሩ የህዝብ ግኑኙነት ዳይሬክተር ዶክተር ዓለማየሁ ጌታቸው እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ ያላትን የቱሪዝም አቅም በሚፈለገው ደረጃ ጥቅም ላይ ማዋል ሳትችል ቆይታለች፡፡

በመሆኑም አሁን ላይ መንግስት አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን በማስተዋወቅ ከዘርፋ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ነው ያሉት።

በዚህም የአገር ውስጥ እና የውጭ አገር ጎብኝዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተናግረዋል።

የቱሪዝም ፍሰቱን ይብልጥ ለማሻሻልም የነባር የቱሪዝም ስፍራዎችን ማደስና አዳዲስ የማልማቱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ነው የገለጹት፡፡

ከዚህ አኳያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተያዘው በጀት ዓመት በተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች ህዝብን በማስተባበርና የፋይናንስ ምንጮችን በማፈላለግ አምስት አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን የማልማት ስራ እንደሚጀምር ጠቁመዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ “በገበታ ለሀገር” እና “በገበታ ለትውልድ” አማካኝነት እያከናወኗቸው ያሉ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን የማልማት ስራ ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ ከዘርፉ የምታገኘውን ገቢ በእጅጉ እንደሚያሻሻልም ተናግረዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል፡፡

YouTube– https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok– https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc/

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

በኢትዮጵያ እና በአልጄሪያ መካከል የአየር በረራ መጀመሩ ተገለፀ

Next Post

የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

Related Posts

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ
News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
2
ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች
News

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

June 19, 2025
16
አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!
News

አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!

June 18, 2025
38
የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።
News

የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።

June 18, 2025
7
የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።
News

የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።

June 18, 2025
6
ኢራን ፋታህ -1 የተሰኘውን አደገኛ ሚሳኤል ወደ እስራኤል ማስወንጨፏን አስታወቀች
News

ኢራን ፋታህ -1 የተሰኘውን አደገኛ ሚሳኤል ወደ እስራኤል ማስወንጨፏን አስታወቀች

June 18, 2025
17
Next Post
የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አቶ ደመቀ መኮንን ከዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር እና ከኦቻ ኃላፊ ማርቲን ግሪፊትስ ጋር ተወያዩ

በሊቢያ በጎርፍ አደጋ የሰው ህይወት አለፈ

በሊቢያ በጎርፍ አደጋ የሰው ህይወት አለፈ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

June 19, 2025
አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!

አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!

June 18, 2025

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

June 19, 2025

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?