የአዲስ አበባ | መስከረም 4 2016| NBC ETHIOPIA-የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የአፍሪካ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ቦርድ የጋራ ሰብሳቢ ሆነው ሲመረጡ የዛምቢያ የጤና ሚኒስትር ሲልቪያ ማሴቦ የማዕከሉ የቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተመርጠዋል።


የአመራሮቹ ስትራቴጂካዊ አመራርነት የአፍሪካ ጤና አጠባበቅ ስርዓት ወደ ተሻለ ምዕራፍ ያሸጋግረዋል ሲሉ የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጂን ካሴያ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ ገልጸዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram –https://t.me/nbcethiopiatv












