አዲስ አበባ | መስከረም 3 2016| NBC ETHIOPIA-የአዲስ አበባ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ መጪው የመስቀል፣ ደመራና የኢሬቻ ክብረ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው ።

የአዲስ አበባ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ሊድያ ግርማ የመስቀልደመራና የኢሬቻ ክብረ በዓላት የአደባባይ በዓላት በመሆናቸው የሰላምና የፀጥታ ስራዎች በየደረጃው መሰራት ና ወይይት መደረግ ይጠይቃል ብለዋል።
በ2015ዓ.ም ክብረ በዓላቱ በሰላም እንዲከበሩ ስራዎች መሰራታቸው የተነሳ ሲሆን አልፎ አልፎ ግን ፀጥታውን ለመረበሽ እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ተነስተዋል፡፡
በሰላም ይልማ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv












